
Welcome
እንኳን ደህና መጣችሁ
The Youth Service of St. Teklehaimanot EOTC nurtures our young generation's faith, identity, and leadership through spiritual growth and community. We offer a Christ-centered space for teens and young adults to explore Orthodox teachings, connect with peers, and grow in service.
የቅዱስ ተክለሃይማኖት የኢኦተቤክ የወጣቶች አገልግሎት ወጣቶቻችንን በመንፈሳዊ ዕድገትና ኅብረት አማካኝነት እምነታቸውን፣ ማንነታቸውንና አመራርነታቸውን ለማጎልበት ይጥራል። ወጣቶች የኦርቶዶክስ ትምህርቶችን የሚመረምሩበት፣ እርስ በእርስ የሚገናኙበትና በአገልግሎት የሚያድጉበት በክርስቶስ ማዕከል ያደረገ ቦታ እናቀርባለን።
Weekly Youth Gathering
Every Saturday- 2:00 PM – 5:00 PM
በየሳምንቱ ቅዳሜ- ከሰዓት በኋላ ከ8:00 – 11:00 ሰዓት
📍 Aba Gebre Egziabher Youth Room, Church Basement
📍ቦታ: የአባ ገብረ እግዚአብሔር የወጣቶች ክፍል፣ የቤተክርስቲያኑ ታችኛው ወለል