$10.00
A beautifully designed, spiral-bound calendar that integrates the Ethiopian and Gregorian dates. It highlights significant religious holidays, fasting periods, and saints’ feast days, making it a valuable guide for spiritual observance.
ይህ የቅዱስ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን የቀን መቁጠሪያ የኢትዮጵያና የግሪጎሪያን የቀን አቀማመጥን የያዘ የመንፈሳዊ የቀን መቁጠሪያ ነው። በውስጡ የመንፈሳዊ በዓላት፣ የጾም ጊዜያት፣ የቅዱሳን በዓላት እና ቀናት ይይዛል።