Welcome to our Events page! This is the page where you can find upcoming services, celebrations, fasting periods, various spiritual programs, and community gatherings at St. Teklehaimanot Ethiopian Orthodox Tewahedo Church in Ottawa.
እንኳን ወደ ዝግጅቶች ገፃችን በደህና መጡ! በኦታዋ ቅዱስ ተክለሃይማኖት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ያሉትን መጪ አገልግሎቶች፣ ክብረ በዓላት ፣ አጽዋማት ፣ የተያዩ መንፈሳዊ መርሃግብሮች እና የማህበር ስብሰባዎች የሚያገኙበት ገጽ ነው።
We would be honored to invite you to this special spiritual conference (Gubae) organized by the Ottawa St. Teklehaimanot Sebeka Guba. This gathering, scheduled for August 29-31, 2025, at St. Teklehaimanot Ethiopian Orthodox Church, is designed to uplift the spiritual and social well-being of Ethiopian Orthodox youth in Eastern Canada. The conference is organized under the guidance of His Holiness Abune Dimetros.
The theme of the Gubae: “Let Us Keep Our Coming Together”
“And let us consider how we may spur one another on toward love and good deeds, not giving up meeting together, as some are in the habit of doing, but encouraging one another—and all the more as you see the Day approaching.” (Hebrews 10:24-25)
The main objective of the conference is to enhance the spiritual and social life of our youth within the Orthodox Christian faith.
Conference Details:
Schedule:
በሚመጣው የበጋ ወቅት የኦቶዋ ደብረ ቅዱሳን ቅዱስ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ በአባታችን በብጹ አቡነ ዲሜጥሮስ መመሪያ መሠረት በምስራቅ ካናዳ ሀገረ ስብከት ስር ለሚገኙ ወጣቶች ኦርቶዶክሳውያን ልዩ የአንድነት ጉባኤ እያዘጋጀ ይገኛል:: በቤተ ክርስቲያናችሁ የሚሳተፉ ወጣት አባላት በጉባኤው ላይ እንዲገኙ በአክብሮት ጥሪ እናስተላልፋለን::
የጉባኤው ጭብጥ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ተመስርቶ “መሰብሰባችንን አንተው” የሚል ሲሆን፥ ይህም በዕብራውያን 10፥24-25 ላይ እንደተጻፈው ነው፦ “ለፍቅርና ለመልካም ሥራ እንድንነቃቃ እርስ በርሳችን እንተያይ፤ በአንዳንዶችም ዘንድ ልማድ እንደ ሆነው፥ መሰብሰባችንን አንተው፥ ነገር ግን እርስ በርሳችን እንመካከር፤ ይልቁንም ቀኑ ሲቀርብ እያያችሁ አብልጣችሁ ይህን አድርጉ።”
የዚህ ጉባኤ ዋና ዓላማ በምስራቅ ካናዳ ሀገረ ስብከት ስር የሚገኙ ወጣት ኦርቶዶክሳውያን ሃይማኖታዊና ማህበራዊ ህብረታቸውን ማጠናከር የእናት የአባቶቻቸውን ፈለግ በመከተል በሃይማኖታቸው ጸንተው ሀይማኖታቸውንና ቤተክርስቲያናቸውን እንዲጠብቁና ለትውልድ እንዲያስተላልፉ ማድረግ ነው::
የጉባኤው ዝርዝር መረጃ፦
ማሳሰቢያ 1 – በጉባኤው መሳሳፍ የሚፈልጉ ወጣቶች ማሟላት ያለባቸው
ማሳሰቢያ 2 – ከተሳታፍ አብያተክርስቲያናት የሚጠበቅ፦
ማሳሰቢያ 3- ደብረ ቅዱሳን ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን
ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በሚቀጥለው የስልክ ቁጥር ወይም የኢሜል አድራሻ ጥያቄዎችን መላክ ወይም መጠየቅ ይችላል:
Leave A Reply
You must be logged in to post a comment.