Aba G/egziyabher Basement Hall | አባ ገ/እግዚአብሔር አዳራሽ

Aba G/egziyabher Basement Hall አባ ገ/እግዚአብሔር አዳራሽ Wide | ሰፊ 30 m² | ካሬ Free Wifi 80 People | ሰዎች From | ከ $400 ​ Our church’s Aba G/egziyabher Basement Hall is a sacred space where our community comes together […]

Details

Prices start at: $400 per day

View Details


Church Kitchen Place | የቤተክርስቲያን ኩሽና ቦታ

Our church's Kitchen Place የቤተ ክርስቲያናችን ኩሽና ቦታ Wide | ሰፊ 10 m² | ካሬ Free Wifi Kitchen Equipments From | ከ $300 ​ Our church Kitchen Place is a space where our community gathers to share meals, build connections, […]

Details

Prices start at: $300 per day

View Details


Aba G/egziyabher Basement Hall + Kitchen | አባ ገ/እግዚአብሔር አዳራሽ እና የቤተክርስቲያን ኩሽና ቦታ

Aba G/egziyabher Hall + church's Kitchen Place ​ ​ አባ ገ/እግዚአብሔር አዳራሽ + ኩሽና ቦታ ​ Wide | ሰፊ 30 m² | ካሬ Hall + kitchen Free Wifi 80 People |ሰዎች From | ከ $150 ​ Aba G/egziyabher Basement Hall […]

Details

Prices start at: $150 per day

View Details


Tags:

📌 Event Space Highlights

🕒 Rental Hours

Weekdays: 8AM – 10PM

Weekends: 8AM – 11PM

 

✅ Amenities Included

Ample Parking

Audio-Visual Equipment 

Restrooms 

Stage Area  

Tables & Chairs 

Wi-Fi Access 

🚫 Not Allowed

❌ An Alcohol 

❌ Smoking 

❌ Glitter or confetti 

 ❌ Excessive noise 

❌Violation of environmental

guidelines 

Church's Event Booking Pricing Table
የቤተክርስቲያኑን ቦታ ማስያዝ የዋጋ ሰንጠረዥ

Event Type | ዝግጅት አይነትVenue | ቦታMember Pricing | የአባላት ዋጋNon-Member Pricing | አባል ያልሆኑ ዋጋAdvance Payment
ተመላሽ ቀብድ
Additional Details | ተጨማሪ መረጃ
Wedding | ሠርግMain Hall + Kitchen ዋና አዳራሽ + ወጥ ቤት$400.00 per day | በቀን$900.00 per day | በቀን$500.00አዳራሹንና ወጥ ቤቱን ለ 10 ሰዓት መገልገል ይቻላል
Birthday / Baptismal Program | ልደት/ክርስትና ፕሮግራምMain Hall + Kitchen ዋና አዳራሽ + ወጥ ቤት$150.00 per day | በቀን$300.00 per day | በቀን$100.00አዳራሹን ለ3 ሰዓት መገልገል ይቻላል
Mourning Program | የሃዘን ፕሮግራም
Main Hall + Kitchen ዋና አዳራሽ + ወጥ ቤትExcl. Sunday | ከዕሁድ በስተቀር - $150.00 per day | በቀን

ዕሁድ - $350.00 per day | በቀን
Excl. Sunday| ከዕሁድ በስተቀር - $300.00 per day | በቀን

ዕሁድ - $400.00 per day | በቀን
$100.00አዳራሹንና ቀኑን ሙሉ መገልገል ይቻላል
Personal Event | የግል ዝግጅትMain Hall + Kitchen ዋና አዳራሽ + ወጥ ቤት$50.00 per hour | በሰዓት$100.00 per hour | በሰዓት$200.00አዳራሹንና ከ 1፡00 PM በኋላ መገልገል ይቻላል
Personal Event | የግል ዝግጅትMain Hall Only | ዋና አዳራሽ ብቻ$20.00 per hour | በሰዓት$40.00 per hour | በሰዓት$100.00-------------------------
Personal Event | የግል ዝግጅትKitchen Only | ወጥ ቤት ብቻ$150.00 for 3 hours | ለ 3 ሰዓት$180.00 for 3 hours | ለ 3 ሰዓት$100.00ለአባል ለተጨማሪ ሰዓት $25.00
Personal Event | የግል ዝግጅትKitchen Only | ወጥ ቤት ብቻ$300.00 for full day | ሙሉ ቀን$500.00 for full day | ሙሉ ቀን$100.00ለአባል ላልሆኑ ለተጨማሪ ሰዓት $25.00
This table outlines the pricing structure for booking events at the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Eastern Canada Diocese. It includes rates for weddings, birthdays, mourning programs, and personal events, with separate pricing for members and non-members. Additional charges, advance payments, and important notes are also provided.

ይህ ሰንጠረዥ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምሥራቅ ካናዳ ድያስፖራ ውስጥ ለተለያዩ ዝግጅቶች የመከራየት ዋጋን ያሳያል። ለሠርግ፣ ለልደት/ጥምቀት፣ ለቀብር ሥነ ሥርዓት እና ለግል ዝግጅቶች የተለያዩ ዋጋዎች ለአባላት እና ለአባል ላልሆኑ ተካተዋል። ተጨማሪ ክፍያዎች፣ ቅድመ ክፍያዎች እና ጠቃሚ ማስታወሻዎችም ተካተዋል።

ማንኛውም አባል የተጠቀሱትን አገልግሎት ከመጠየቁ በፊት ወርሃዊ መዋጮውን ማጠናቀቅ አለበት።

ከወር በላይ ውዝፍ ያለበት አባል የአባል ያልሆነ ክፍያ መክፈል ይኖርበታል 

ለማንኛውም አገልግሎት በቅድሚያ ክፍያ መደረግ አለበት 

የአዳራሹ ኪራይ ውል በቅድሚያ መፈረም አለበት። ለበለጠ መረጃ የሥራ አመራር ሊቀ መንበሩን ወይም ፀሃፊውን ያነጋግሩ