ስለ ብንያም እንዲህ አለ፦ “የእግዚአብሔር ወዳጅ የሆነ በርሱ ተጠብቆ ያለ ሥጋት ይረፍ፤ ቀኑን ሙሉ ይጋርደዋልና፤ እግዚአብሔር የሚወድደውም ሰው በትከሻዎቹ መካከል ያርፋል።
ኦሪት ዘዳግም 33:12
About Benjamin he said: ‘Let the beloved of the LORD rest secure in him, for he shields him all day long, and the one the LORD loves rests between his shoulders.’
Deuteronomy 33:12