በስመአብ ወወልድ ወመንፍስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን


ድሆች ከምድሪቱ ላይ አያልቁምና ስለዚህ እኔ። በአገርህ ውስጥ ላለው ድሀ ለተቸገረውም ወንድምህ እጅህን ትከፍታለህ ብዬ አዝዝሃለሁ።
ኦሪት ዘዳግም 15:11
There will always be poor people in the land. Therefore I command you to be openhanded toward your fellow Israelites who are poor and needy in your land.
Deuteronomy 15:11