በስመአብ ወወልድ ወመንፍስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን


ዳዊትም በደማስቆ ሶርያ ጭፍሮች አኖረ፥ ሶርያውያንም ለዳዊት ገባሮች ሆኑ፥ ግብርም አመጡለት፤ እግዚአብሔርም ዳዊት በሄደበት ሁሉ ድልን ሰጠው።
2 መጽሐፈ ሳሙኤል 8:6
Then David put garrisons in Aram of Damascus, and the Arameans became subject to him and brought tribute. The LORD gave David victory wherever he went.
2 Samuel 8:6