በስመአብ ወወልድ ወመንፍስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን
እንግዲህ ይህን ቃሌን ሰምቶ በተግባር የሚያውል፣ ቤቱን በዐለት ላይ የሠራን ብልኅ ሰው ይመስላል
የማቴዎስ ወንጌል 7:24
Therefore everyone who hears these words of mine and puts them into practice is like a wise man who built his house on the rock.
Matthew 7:24