Fasting – ጾም

Download PDF

ጾም ራስን በመግዛት ከእግዚአብሔር ጋራ ልዩ ግንኙነትና አንድነት ለመፍጠር እጅግ አስፈላጊ መሣርያ ነው።

የጾም ትርጉምና ዓላማ

ሊቃውንት አባቶቻችን በፍትሕ መንፈሳዊ እንደተረጎሙት ጾም ማለት ለተወሰኑ ሰዓታት ከእህልና ከውኃ፤ እንዲሁም ለተወሰኑ ዕለታት ወይም ሳምንታት ደግሞ ሥጋን ደስ ከሚያሰኙና ከሚገነቡ ምግቦች መከልከል ነው። በመሠረቱ የጾም ዋነኛ ዓላማው የሥጋን ፈቃድ ለነፍስ ፈቃድ ማስገዛት መቻል ነው።

ሰባቱ የቤተክርስቲያን አጽዋማት

Lent – ዐቢይ ጾም