History – የቤተክርስትያናችን ታሪክ

Download PDF

በኦታዋ የቅዱስ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስትያን አመሰራረትና እድገት

(ከማህደረ ቅዱሳን ግንቦት ፲፱፻፺፮ ዓ.ም. እትም የተወሰደ)

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ አሃዱ አምላክ አሜን

scan0003ከሁሉ በፊት ተበታትነን እንዳንቀር ስለአሰባሰበን ሳንፈልገው ለፈለገን በደለኞች ሁነን ሳለ በደላችንን ላልቆጠረብን በአንደ ላይ ሁነን ስሙን እንድናመሰግን ስልፈቀደልን አነሳስቶ ለአስጀመረንና ለኣአስፈፀመን ለፍቅር አምላክ ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን

ቤተ ክርስትያኑ እንዴት ተመሰረተ ? ለምስረታው ምክንያት የሆነው ምንድነው ? አላማውስ ምን ነበረ?

ሙሉ ታሪኩን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ የቤተ ክርስትያናችን አመሰራረትና እድገትን