Children Choir – መዘምራን ልጆች

Download PDF

መዝሙር 8፥2 እምአፈ ደቂቅ ወሕፃናት አስተዳሎከ ስብሓተ። በእንተ ጸላዒ። ከመ ትንሥቶ ለጸላዒ ወለገፋዒ።

ከሕፃናትና ከሚጠቡ ልጆች አፍ ምስጋናን አዘጋጀህ። ስለ ጠላት፥ ጠላትንና ግፈኛን ታጠፋው ዘንድ።

Out of the mouth of children and of sucklings thou hast perfected praise, because of thy enemies, that thou mayst destroy the enemy and the avenger.

January 2014 — Teklehaimanot Negs